![](/static/cache/61/dd/61ddf3c8bf1eddcc218dfa14e25e345a.jpg)
በመንግስተ ሰማይ ደስታ ውስጥ መተንፈስ (Breathe in the Happiness of Heaven)
article
ክርስቶስን ለመከተል የተውኩትን ሁሉ እንደ መስዋዕትነት አድርጌ ተመልክቼው አላውቅም — በዋነኝነት ደስታ ስላላመጡልኝ ነው። ኢየሱስ አሁን ለእኔ ሁሉም ነገር ማለት ነው። ደስተኛ ለመሆን አልሞከርኩም፤ደስተኛ ነበርኩና።